Tumgik
moreshinfo · 5 years
Photo
Tumblr media
ቢዘገይም አዴፓ ዐማራ ሆኖ ወጥቱዋል ! የአዴፓ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሕወሓትን በተመለከተ ያወጣው መግለጫ የድርጅቱን ምንነትና ተልዕኮ ምን እንደሆነ በዘገየ መልኩም ቢሆን ባግባቡ የተገነዘበው እንደሆነ ያሳያል:: አገራችን ለገባችበት ሁለንተናዊ ችግር ፈጣሪውና ተጠያቂው ሕወሓት መሆኑን አጋልጡዋል:: …
0 notes
moreshinfo · 5 years
Photo
Tumblr media
ትልቅነት የመከራን ጊዜ በመወጣት ይመዘናል ! ዛሬ የዐማራው ሕዝብ ከምንጊዜውም በላይ የኅልውና አደጋ የተጋረጠበት እንደሆነ ተደጋግሞ ተገልጹዋል:: ዐማራው በጥቃቅን ማንነቶች ችግሮችና እኔ ያልኩት ካልሆነ በሚሉ ልዩነቶች ኅብረቱንና አንድነቱን ማላላት ለከፍተኛ ጥቃት የሚዳርገው መሆኑ ለማንም የተሰወረ አይሆንም:: ይህን አደጋ መመከት የሚቻለው በአንድነት ነው:: አንድነት የማድረግ ብቃት ማረጋገጫው ብቸኛ መንገድ ነው:: ዐማራው አንድ አንገት እንጅ ብዙ አንገቶች የሉትም:: አንዱ አንገት ከተቆረጠት የሁሉም ዐማራ አንገት ተቆረጠ ማለት ነው:: ይህ እንዳይሆን በአካባቢና በጎጥ ከመለያየት መቆጠብና ወደዚህ ልዩነት የሚያመሩ ንግግሮችን ቀልዶችን ስላቆችን አሽሙሮችን ላለመናገር እርግጠኛ መሆን አለብን::
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
በልዩነት ላይ የተመሠረተው ሕገ-መንግሥት የአብሮነት ብቻ ሳይሆን ፀረ-ዕድገትና ፀረ-ልማት ነው!
በልዩነት ላይ የተመሠረተው ሕገ-መንግሥት የአብሮነት ብቻ ሳይሆን ፀረ-ዕድገትና ፀረ-ልማት ነው!
በልዩነት ላይ የተመሠረተው ሕገ-መንግሥት የአብሮነት ብቻ ሳይሆን ፀረ-ዕድገትና ፀረ-ልማት ነው! ባለፉት 28 ዓመታት “የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት” እየተባለ የሚጠቀሰው ከፋፋይና አናካሽ የሕግ የበላይነትን ሳይሆን በሕግ ስም የተወሰኑ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ዐማራ የሆኑ ቡድኖችን ፍላጎት በማኅበረሰቡ ላይ ለመጫን ሥራ ላይ የዋለ ሕገ አራዊት ነው::  የአብሮነት  የኢትዮጵያዊነት የዐማራነት እና የኢትዮጵያዊነት የጋራ መገለጫ ዕሴቶች ጠላት ነው::  የዕድገት  የብልጽግና የሰላምና የካፒታሊዝም ሥልተ ምርት አውራ ጠላት ነው::  ይህም በመሆኑ የሕገ-መንግሥቱ ተሙዋጋቾች እንገነባዋለን ለሚሉት ገበያ መር ኢኮኖሚ ወይም ካፒታሊዝም ከኮሚኒዝም…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
ዐማራ   የራሱን   ኅልውና   አስከብሮ  እንዴት  ከሌሎች   ጋር  በመተባበር   የኢትዮጵያን   አንድነት   ማስጠበቅ   ይችላል ??
ዐማራ   የራሱን   ኅልውና   አስከብሮ  እንዴት  ከሌሎች   ጋር  በመተባበር   የኢትዮጵያን   አንድነት   ማስጠበቅ ይችላል ??
    ዐማራ የራሱን ኅልውና አስከብሮ  እንዴት  ከሌሎች   ጋር  በመተባበር   የኢትዮጵያን   አንድነት   ማስጠበቅ   ይችላል?
ዛሬ   በዐማር   ሕዝብ   ላይ   በመዝነብ   ላይ   ያለ    ያላባራ   የዘር   ፍጂት  ዐማራ   በመሆኑ   የመጣ   አይደለም።    ይህ   ሕዝብ   እንደሌሎቹ   ነገዶች   ወደራሱ   ወደ ውስጥ  ተመልካች   ሕዝብ   ቢሆን   ኖሮ   የዚህ   የዘር   ማጥፈት   ሰለባ   ባልሆነ   ነበር።  የሱ   መከራው   የሚመነጨው   ኢትዮጵያዊ   ከመሆኑ  ነው።  
ለዚህ   ኢትዮጵያዊ   ለሆነ   ሕዝብ   እራሱን   ከተሰነዘረበት   እልቂት   ማትረፍ   ማለት ፣  እዚያው   በዚያው  …
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የብሔራዊ እርቅና መግባባት ኮሚሽን ትኩረት ቢያደርግባቸው !
የብሔራዊ እርቅና መግባባት ኮሚሽን ትኩረት ቢያደርግባቸው !
       “አባቶቻችን ሲታረቁ ካንጄት ሲታጠቡ እስከ ክንድ” ይላሉ:: እርቁ የሰመረ የሚሆነው የጠቡ መነሻ የሆኑ ጉዳዮች ተጢነው በዳይ ክሶ ተበዳይ ሲካስ ነው:: እርቁ ካንጄት የሚሆነውም የበዳይና ተበዳይ ጉዳይ ሚዛን ላይ ተቀምጦ ሚዛኑ ትክክለኛ መሆኑን ሁለቱም አካሎች አምነው ሲቀበሉት ነው:: መተማመኛ ማሳመኛውም አስታራቂዎቹ በተሸምጋዮቹና በማኅበረሰቡ ውስጥ ለሐቅና ለእውነት የቆሙ መሆናቸው ጥያቄ ውስጥ የማይገቡ መሆኑ እንዱና ዋናው ነው:: የእጥበቱ እስከ ክንድ መዝለቅም የእርቁን ዘላቂነትና ወደ ሁዋላ የማይመለስ የፀና እንደሚሆን የሚያረጋግጥ እንዲሆን ነው::
ይህ ኮሚሽንም በአባቶቻችን የእርቅና መግባባት መርሕ በመመራት…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የኩሽ ፖለቲካ ቀመር ግብ
የኩሽ ፖለቲካ ቀመር ግብ
ሰሞኑን የኦነግ መሥራች አባሎችና ተከታዬቻቸው አዲስ አጀንዳ ይዘው ብቅ ብለዋል:: ይህም አጀንዳ የኩሽቲክ ቁዋንቁዋ መሠረት ያላቸውን ነገዶች በኦነግ ፍላጎት ሥር ለማዋል የታቀደ እን   ደሆነ ድርጊቱ በግልጽ ያመላክታል:: የማስታዎስ ችሎታችን የቅርብ የቅርቡን ካልሆነና የሩቁንም ካስታዎስን የኦነግ ዓላማ ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው:: ለዚህ ዓላማው ዕውን መሆንም በቅድሚያ የነባር የነገዱን ስም ለውጦ “ኦሮሞ” ነህ በማለት በዚህ አዲስ ማንነት ሕዝቡን ማሳመን ቀጥሎ የኢትዮጵያ ታሪክ የማያውቀው “ኦሮሚያ” የተባለ ግዛት በመፍጠር በተለያዩ ክፍለ-ሀገሮች ወይም ጠቅላይ ግዛቶች ይኖሩ የነበሩትን የነገዱ አባሎች አዲስ የኦሮሞነት ሥነልቦና…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
   ለኢትዮጵያ አንድነት ተጠብቆ መዝለቅ የሚበጀው!
 እንግሊዞች አፍሪካን በቅኝ ግዛታቸው ሥር አውለው ሕዝቡን ባሪያ የተፈጥሮ ሀብቱን የግላቸው መጠቀሚያ ለማድረግ የቀየሱት ቅያሽ ሕዝቡን ከነባር ማንነቱ ባህሉ ዕሴቱ ወጉ  ልማዱና ቁዋንቁዋው በማፋታት የአውሮፓውያንን ባህል ወግና ዕሴት ተከታይ ማድረግ የሚል እንደሆነ ይታወቃል:: በተመሳሳይ ሁኔታ ጣሊያን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛቱዋ ሥር ለማዋል የተከተለችው ሥልት ሮማን ፕሮቻስካ በተሰኝ ሰላዩዋ አማካኝነት ተጠንቶ Ethiopia:-The powder Barrel (ኢትዮጵያ :-የባሩድ) በርሚል መጽሐፉ ለጣሊያኑ ሞሶሎኒ ብቻ ሳይሆን ለምዕራባውያን ኃይሎች የሰጠው ምክር ከእንግሊዝ ጋር…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የእኔ ባዮች እንዴት የእኛ የሚሉትን ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ ይጠበቃል?
የእኔ ባዮች እንዴት የእኛ የሚሉትን ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ ይጠበቃል?
የእኔ ባዮች እንዴት የእኛ የሚሉትን ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ ይጠበቃል? አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች አዲስ አበባ በእነርሱ አጠራር “ፊንፊኔ” የእኛ ናት ብለው ራሳቸውን ካሳመኑ ቆይተዋል:: የዚህ እምነታቸው መነሻም  በ1830ዎቹ ጀርመን የመካከለኛውን አፍሪካ በቅኝ ግዛቱዋ ሥር ለማዋል ያላትን ዓላማ ለማስፈጸም የሠራችው የስለላ ሥራ ውጤት መሆኑ ነው::  ጀርመን ይህን  ዓላማዋን ተግባራዊ ለማድረግ ጥናት እንዲያጠና ዮሓን ክራፍ የተባለ ሚሽነሪ በሃይማኖት ማስፋፋት ስም ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አደረገች:: ክራፍ ኢትዮጵያን ተዘዋውሮ በማጥናት ከሸዋ በስተደቡብ ያለው አካባቢ በዚያን ጊዜው አጠራር “ጋላ” ዛሬ ኦሮሞ የሚባለው ነገድ…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
አዲስ አበባችን የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም !
አዲስ አበባችን የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም !
አዲስ አበባ የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም!
“ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው”  ያሉን አቶ ለማ መገርሳ አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል ሀብት ለማድረግ ጠንክረው  እየሠሩ  እንደሆነ  የካቲት 28 ቀን 2011ዓም በወጣው የክልሉን መንግሥት አቋም በሚገልጸው መግለጫ አረጋርጠዋል:: መግለጫውም እንዲህ ይላል “በአዲስ አበባና ኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ መተላለፋቸው ተገቢ አይደለም::” ይላል::  መግለጫው አያይዞም የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሁሉም አቅጣጫ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ደረጃ በደረጃ እየሠራ መሆኑን  አጽንዖት ሰጥቱዋል:: በዚህም ትላልቅ ስኬቶች…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የዐማራው ትግል ከግብታዊና ከአፍለኝነት ወጥቶ ወደ ከፍተኛ የተማከለ ተከታታይ ተጋድሎ መሸጋገር አለበት!
የዐማራው ትግል ከግብታዊና ከአፍለኝነት ወጥቶ ወደ ከፍተኛ የተማከለ ተከታታይ ተጋድሎ መሸጋገር አለበት!
  የዐማራ ተጋድሎ የፈነዳው ወሳኝ የሆኑ የዐማራ የኅልውና እና ማንነት ጥያቄዎችን ከፍተኛ የመታጋያው አንገብጋቢ ርዕሰ ጉዳዮች በማድረግ እንደነበር የሚታወቅ ነው። አሁንም
MWAO-IPR PRESS RELEASE V7NO7 FEB 26 -2019 FOCUSED STRUGGLE ሞወዐድ ሕግመ፟፟ ቅ፯ቁ፯ የካቲት፲፱ ፪ሽ፲፩ ትኩረት ለበስ ትግል
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Photo
Tumblr media
የሕዝብና የቤት ቆጠራ አሁን ለምን? የሕዝብ ቆጠራ ለሚዛናዊ የሀብት ሥርጭትና ክፍፍል ሚዛን ለጠበቀ የተፋጠነ የኢኮኖሚ ዕድገት እና ዕድገቱን በታቀደና በተቀናጄ መንገድ ለመምራት እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም:: የሕዝብ ቆጠራው ለተፈላጊው ግልጋሎት የሚውለው ግን ቆጠራውን የሚመራውና የሚቆጣጠረው መንግሥታዊ ተቁዋም በምላተ ሕዝቡ ታማኒና ቅቡል ሲሆን; ፖለቲካው ከአካባቢያዊነት ከዘር; ከሃይማኖት እና ከጎሣ የፀዳ ሆኖ ውጤቱን ሁሉም አምኖ ሲቀበለው እንደሆነ ይታመናል:: እንደ አገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ነገድና ጎሣዎች በሆኑ አገሮች ; በተለይም ለበርካታ ዓመታት ከአንድነትና አብሮነት በተቃራኒው ልዩነት ሆን ተብሎ በተራገበባት; የነገድ የፖለቲካ ድርጅቶች እንደ አሸን በፈሉባት ኢትዮጵያ; የሕዝብ ቆጠራው በትክክል ይካሄዳል ; ውጤቱንም አብዛኛው ሕዝብ ይቀበለዋል ለማለት ያስቸግራል:: በአሁኑ ጊዜ ቆጠራውን አስቸጋሪና ኢታማኒ የሚያደርገውም ለዘመናት በፀረ ኢትዮጵያና በፀረ ዐማራነት የተደራጁ የነገድ ድርጅቶች የፈለጉትን ለመሆን በመራጩ ሕዝብ ላይ የሚነዙት ፕሮፓጋንዳና የሚያሰራጩት መልዕክት የቆጠራው ውጤት እነርሱን ጠቅም ወደሆነ አቅጣጫ ሊመሩት የመቻላቸው ሁኔታ በግልጽ የሚታይ ስለሆነ ነው:: ዛሬ በአገሪቱ ውስጥ ያሉ የዘር ድርጅቶች ከመንግሥት አቻ የሚያደርጋቸው የመገናኛ ብዙኃን የገነቡ ከመሆኑም በላይ : ከማናቸው በላይ በብርሃን ፍጥነት በእያንዳንዱ መራጭ እጅ የሚገባው የማኅበራ ሚዲያ በቆጠራው ውጤት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል ነው የሚባል አይደለም:: የአገራችን ፖለቲካ የተቃኘው አንዱን ደፍቆ የራስን የበላይነት በማንገሥና ሌሎችን በማግለል ላይ ያነጣጠረ ከመሆኑም በላይ ; አጠቃላይ ቅኝቱ
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
አዲስ አበባ ሆይ !!!
አዲስ አበባ ሆይ !!!
                                                                                                        ከአገደው ሙሉሸዋ አዲስ አበባ ሆይ !!! ወይ አዲስአበባ ወይ በረራ ሆይ፣ የእናትና የልጅ እጣ ሆነ ወይ፣ በመጤ መዘረፍ ያለ አንዳች ከልካይ። ወይ አዲስ አበባ የሚኒሊክ ሆይ፣ ታከለ ዘረኛ ሆኖ አፈናቃይ፣ እናትና ልጅን ጥሎ መንገድ ላይ፣ ዘሩን ያሰፈረው ያለአንዳች ከልካይ፣ ፅንፈኛው ኦሮሞ ሊዘርፍሽ ነወይ!!!?? ወይ አዲስአበባ የጣይቱ ሆይ፣ አብይ በማስመሰል አማለለሽ ወይ!!?? ባንኩም  ቀበሌውም  ሲሆን ኦሮማይ፣ ነባሮች ተገፍተው  ሆነው  ሜዳ ላይ፣ ዝምብለን…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
  ከአማራ ሕልውን የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የተሰጠ መግለጫ                                                                                            
                                                                                                                                                                                         ጥር 28 ቀን 2011 ዓም
  የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካል መሆን  እንዴት ይችላሉ? በነዚህ ሰዎችስ ዕውነተኛ የአገሪቱ…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
  ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄደው ይፋዊ ሕዝባዊ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ከስር…….
MWAO-IPR PRESS January 19-18 V6N24 Call to challenge opposition forces ሞረሽ ማሕግ መግለጫ ___ ጥር 12 __11 ቅ6ቁ24
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የትግራዩ ሰልፍና እንደምታው!!
ከባለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ በትግራይ ክልል በተለያዩ ከተሞች በፋሽስት ወያኔ ……..
MWAO-IPR PRESS January 5-18 V6N21 TIgrai demonstaration ሞረሽ ማሕግ መግለጫ ___ ታህሳስ 27_11 ቅ6ቁ21 የትግራይ ሰልፍ
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!
ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሣችሁ እንላለን። እንሆ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ሲሆን፣ በፈጠረው ፍጡር የማይጨክን፣ ርኅሩኅ የባህርይ አምላክ መሆኑን እናምናለን። እኛን ከኃጢያት ዕዳ ሊያድነን ስለፈቀደ፣ ፍጹም ሰው ሆኖ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ። ስለዚህም በ ታህሣሥ ፳፱ ቀን ፪ሺህ፲፩ ዓ.ም. የኢየሱስ ክርስቶስን ፪ሺ፲፩ኛ የልደት በዓል እናከብራለን። ስለሆነም ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት መላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮችን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሣችሁ እንላለን። ይህንን በዓል ስናከብር ማስታወስ ያለብን፣ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ አገራችን እና ሕዝባችን መስቀለኛ መንገድ ላይ መውደቃቸውን ነው።…
View On WordPress
0 notes
moreshinfo · 5 years
Text
የወያኔ እሮሮ !!
የወያኔ እሮሮ !                                                                                                                                                                                                                        ከአግደው ሙሉሸዋ ጫጫታው ተሰማ የወያኔ እሮሮ በሰፈረው ቁና መሰፈር ጀምሮ። መሰፈር በቁና ገና መች ተነካ!!! አማራው ተነስቷል ወገን ላያስነካ። ወያኔ ፋሽስቶች ምንኛ ዘቀጡ፣ ምድር ቁና ሆና መግቢያቸውን ሲያጡ። ዱሮም ቢሆን አኮ ታሪክ አስተምሯል፣ ዘረኛ ጨፍጫፊ ምድር…
View On WordPress
0 notes